
️በዚህ channel ስለ ሕግ ጉዳይ ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም በሀገሪቱ የወጡ ህጎች በSoft Copy ለዜጎች ተደራሽ በማድረግ ረገድ የድርሻውን ለመወጣት:-

ይህ ገፅ ለማንኛውም ሰው ስለ ህግ እና ህግ ነክ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ የሚሰጥበት ፣ በተለያዩ ጊዜያት የወጡ አዋጆች ፣ደንቦች እና መመሪያዎች የሚጋሩበት ነው

የቻናሉ አላማ ህግ እና ህግ ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የተሸለ እዉቀትን ለማዳበር የተከፈተ ቻናል እና ግሩፕ ሲሆን፣ የሀገር ዉስጥ እና አለም አቀፍ የህግ መፅሀፍትንና የተለያዩ የህግ የምርምር ስራዎችን ያገኙበታል።

አርት ነክ የሆኑ ጉዳዮችን