
@kanatvdrama74

በዚህ ቻናል የተለያዩ የሆኑ የቅድስት ቤተክርስቲያናችን ትምህርቶች እንደ ትምህርተ ሃይማኖት ፣ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ፣ የቅዱሳን ታሪክ እና ወዘተ የምንማማር ይሆናል ፤ እናም ከእናንተ የሚጠበቀው ቻናሉን join ማለት እና share ማድረግ ነው ።

... ስለዚህም የመልእክትን ቃል እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ከእኛ በተቀበላችሁ ጊዜ፥ በእውነት እንዳለ በእናንተ በምታምኑ ደግሞ እንደሚሠራ እንደ እግዚአብሔር ቃል እንጂ እንደ ሰው ቃል አድርጋችሁ ስላልተቀበላችሁት እኛ ደግሞ እግዚአብሔርን ሳናቋርጥ እናመሰግናለን።

ቴክኖሎጂ በፈረው አለምን ለማወቅ ወደኛ እንደ መጡ እርግጠኛ ነን።