
"ይህ ግሩፕ አላማው ኦርቶዶክሳውያንን #በዶግማ ፣ #በቀኖና እና #በቅዱስ_ትውፊት የላቀ እውቀት እንዲኖራቸው ማድረግ ሲሆን በተጨማሪም በቤተክርስቲያን ላይ ለሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች፦
在 Telegram 查看
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን::

ይህ የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋህድ ሰንበት ት/ቤት የበጎ አድራጎት የጉዞ ክፍል እና የሽያጭ ክፍል ቻናል ነው

ይህ ግሩኘ የተከፈተው እንድንማማርበት እና የአብነት ተማሪዎች እንዳይራቡ እና እንዳይጠሙ የቻልነውን በግልም ሆነ በግሩፕ የአቅማችንን እንድንረዳ ነው ።