
ይህ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነትን ያተረፈ ለሁሉም ተማሪዎች የተከፈተ ጠቃሚ ቻናል ነው፣
View on Telegram
ይሄ Group በ Gonder ዩኒቨርስቲ ለ Freshman ,Remedial & senior ተማሪዎች መወያያና መረጃ መለዋወጫ ታስቦ ነው

ይህ ግሩፕ የተከፈተበት ዋና ዓላማ ፤ በተማሪዎች መካከል በትውውቅ አማካኝነት መተባበር ና ህብረት በመፍጠር ተገቢውን መረጃ እንደልብ ለማንሸራሸር ነው። አንድ ግቢ ናችሁ ፤ ስለዚህ ሀሳባችሁን መሻታችሁን ተለዋወጡ። ለፍሬሽማን ተማሪዎች አስፈላገውን የንባብ ማቴሪያሎች በ PDF, በ Power Point የምናቀርብላችሁ ይሆናል ፤ በተጨማሪም የአምና ፈተናዎችን ከእኛ ዘንድ እንካችሁ እንላለን።

ይህ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቻናል ነው

High school &university students exams &️️