
በቻናላችን የተለያዩ ዘመን ተሻጋሪ የክርስትያን መዝሙሮች፣ የአምልኮ መዝሙሮችና የጀማሪ ሙዚቀኞች መዝሙሮች ይለቀቃሉ። እንዲሁም አዳዲስ የሚለቀቁ መዝሙሮች ውስጥ አንድ መዝሙር እና ለክርስትና የሚጠቅሙ ትምህርቶች የዩቲዩብ ቻናል በማያያዝ ይለቀቃሉ። Psalm 149:1 PRAISE THE Lord! Sing to the Lord a new song, praise Him in the assembly of His saints!
View on Telegram