
የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡
View on Telegram
ይህ የባህርዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ቻናል ነው

ይህ ግሩፕ የተከፈተበት ዋና ዓላማ ፤ በተማሪዎች መካከል በትውውቅ አማካኝነት መተባበር ና ህብረት በመፍጠር ተገቢውን መረጃ እንደልብ ለማንሸራሸር ነው። አንድ ግቢ ናችሁ ፤ ስለዚህ ሀሳባችሁን መሻታችሁን ተለዋወጡ። ለፍሬሽማን ተማሪዎች አስፈላገውን የንባብ ማቴሪያሎች በ PDF, በ Power Point የምናቀርብላችሁ ይሆናል ፤ በተጨማሪም የአምና ፈተናዎችን ከእኛ ዘንድ እንካችሁ እንላለን።

አድራሻ: መገናኛ ስሪ ኤም ሲቲ ሞል / 3M city mall 1ኛ ፎቅ ቁጥር FL04 well computer

#Yeoju_technical_institute_in_Tashkent (YTIT)