
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉና ያዝናናሉ ብዬ የማስባቸውን ማንኛውም አይነት ፅሁፎች ከተለያዩ ቦታዎች እየለቀምኩ አቀርባለሁ። ስታነብ ታውቃለህ፣እራስህን ትመለከታለህ፣ክፉና ደጉን ትለያለክ። እዚህ የሚለቀቁ ፅሁፎች እኔ የተናገርኳቸው እና የፃፍኳቸው ብቻ አይደሉም። ከመፃፍ፣ከሶሻል ሚዲያ እና ከተለያዩ ሰዎች የሰበሰብኳቸው ጭምር ናቸው።

⌚ ለመሸጥ ወይም ለመግዛት እያሰብክ ነው? እንግዲህ ይህ ማንኛውንም እቃ ለመግዛት እና ለመሸጥ ትክክለኛው ቦታ ነው።

፡ እኔ እምኖረው በራሴ ህግ ነው…ከፍታን አልፈልግም ዝቅታንም አልፈራም

ስለ ቴክኖሎጂ እና እስልምና በቻልኩት አቅም አሳዉቃለሁ።