
No description available for this channel.
View on Telegram
አዋቂ ወጣት-ተኮር የሆኑ የአመለካከት፣ የህይወት ክህሎትና የማብቃት ስልጠናዎች የሚያዘጋጅና ፡ የስራና የትምህርት እድል መረጃዎችን የሚያጋራ መድረክ ነው።

እውነተኛ ስኬት ማለት ሁለመናዊ፤ ማለትም አካላዊና እምሮአዊ የሰብእና እድገትን እንዲሁም የምንኖርባትን አለም ከባቢ ሁኔታና ቴክኖሎጂን የሚመለከት እውቀትና ግንዛቤ አካቶ መያዝ ማለት ነው።

ይህ የስራና የስኮላር ሺፕ መረጃዎች የሚለቀቁበት ጠቃሚ የቴሌግራም ግሩፕ ነው። ስራ ፈላጊ ከሆኑ ወይም ስራዎን ማሻሻል ከፈለጉ ከእኛ ጋር ይሁኑ። ለወዳጅውም ያጋሩ!

መሻሪዕ ኢስላማዊ በጎ አድራጎት ማህበር- የቀደምት ኢትዮጵያ መሻይኾችን የዕምነትና የስብዕና መስመር በማስቀጠል ዓላማ የሚንቀሳቀስ ህጋዊ ተቋም ነው።