
|| Best android Tech Tips ||

ቀሰም Academy ከHigh school እስከ Campus ለሚማሩ ተማሪዎች ፤ ቲቶሪያሎችን ፣ጠቃሚ የንባብ ስልቶችን ፤Soft Copy የሆኑ አጋዥ የንባብ ማቴሪያሎችን ፣ትምህርታዊ መረጃዎችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን በማዘጋጀት ለተማሪዎች ንቃት የሚተጋ ቻናል ነው!

ይህ ቻናል freshman ለሚማሩ ተማሪዎች የተዘጋጀ እና በዉስጡ የተለያዩ የዩንቨርስቲ መረጃዎችን, አጋዥ መፅሐፍቶች, ቲቶሪያል, mid እና final ፈተናዎችን ሚያዘጋጅ እና ተማሪዎች ወደ ሚፈልጉበት ዲፓርትመንት እንዲገቡ ሚያግዝ ነው ::

በዚህ ቻናል የሁሉም ክብረ በዓላትና ወርኃ በዓላት ፀዋትወ ዜማና ወረብ እንዲሁም በየሳምንቱ የእሁድ መዝሙር ማህበር ቀለም የሚሰማ ስለሆነ ማህበረ ካህናት ወዲያቆናት ማህበረ ምዕመናን ወምዕመናት እንድትሰሙና ከሊቃውንቱ ጋር ምስጋና የባህርዩ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔርን አመስግኑ፡፡