
ይህ group ፍልስፍና ተኮር የሆኑ ጽሑፎች የሚተነተኑበት ነው...ፍልስፍናን እንደነብሴ እወዳለሁ ያለ ሁሉ ይቀላቀለንና አብሮን ፍልስፍናን ይኮምኩም..
View on Telegram
አዋቂ ሰው ማለት ፍላጎቱን የመግታት እውቀቱ ከፍተኛ የሆነ ማለት ነው በሕይወት ዝቅተኛው ደረጃ ራስን በፍላጎት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ነው አብዛኛው የሰው ልጅ በብዙ ፍላጎትና በጥቂት እውቀት የተሞላ ነው ፤ አዋቂነት ግን ብዙ እውቀትና ጥቂት ፍላጎት ብቻ ይበቃታል

https://t.me/Bephilosophy

ፍልስፍና ሰው በራሱ አእምሮ፣ በፍትህ፣ በእውነት እና በህይወት ምንጭ ላይ የሚያደርገው የጥናት እና የትንታኔ ሂደት ነው። ፍልስፍና የመጠየቅ፣ የመረዳት እና በትክክል የማስተዋል ስነምግባር ሲሆን፣ ሰውን በራሱ ዓለም ውስጥ እንዴት እንደሚኖር አድርጎ ያስተውላል።

Philosophy books