
በእንግድነቴ አገር ሥርዐትህ መዝሙር ሆነችኝ።መዝ-118:54
View on Telegram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ

በዚህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር ቻናል ላይ የተለያዪ የኦርቶዶክስ መንፈሳዊ ነገሮችን የምታገኙበት ቻናል ነው ተቀላቀሉን:: ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

እንኳን ደና መጣችሁ