አጭር የምክር ቃል ተጠቅልሎ የተቀመጠ ጥምዝ ወርቅ ይመስላል። ሞኝ አጭር ነው ብሎ ይንቀዋል። ብልህ ግን ትርጉሙን እየተረተረ ሲዘረጋውና ሲያስፋፋው ብዙ ትምህርት ያገኝበታል!

የቃለ እግዚአብኤር ለሁሉ እንዲደርስ እንጸልይ በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ኪዳን ገብረ ኪዳን ግርማ Aba Gebre Kidan Ethiopian Orthodox

#ሶላ (Sola) የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ብቻ" እንደማለት ነው። በውስጡም "ተጨማሪ የሆኑ ነገሮች አያስፈልጉም" የሚልን መልዕክት አዝሏል።

#ሶላ (Sola) የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ብቻ" እንደማለት ነው። በውስጡም "ተጨማሪ የሆኑ ነገሮች አያስፈልጉም" የሚልን መልዕክት አዝሏል።