
አዋቂ ሰው ማለት ፍላጎቱን የመግታት እውቀቱ ከፍተኛ የሆነ ማለት ነው በሕይወት ዝቅተኛው ደረጃ ራስን በፍላጎት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ነው አብዛኛው የሰው ልጅ በብዙ ፍላጎትና በጥቂት እውቀት የተሞላ ነው ፤ አዋቂነት ግን ብዙ እውቀትና ጥቂት ፍላጎት ብቻ ይበቃታል

ህይወትዎን ቀላልና ዘመናዊ የሚያደርጉ ጥራት ያላቸው ልዩ እቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያገኙበት ገበያ !!!

ዲያቆን ፍፁም ከበደ

አዳዲስ እና የተመረጡ ሀገርኛ ፊልሞችን በጥራት የሚያቀርብላችሁ ዓለም ሲኒማ በየቀኑ ከ7፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 2፡20 በሁለት ምቹ ሲኒማ አዳራሾች አዳዲስ ሀገርኛ ፊልሞችን ይዞ ይጠብቃችኋል። ሳምንታዊ የፊልም ፕሮግራሞች በ www.alemcinema.com ላይ የሚገኙ ሲሆን በተጨማሪም www.facebook.com/alem_cinema_HD/ ተመሳሳይ የሲኒማ መረጃዎችን በየቀኑ መከታተል ይችላሉ።